bardar_1695

For the very first time, Selam Festival is taken to stage in the city of Bahir Dar in Ethiopia. Over the years, Selam Festival has grown to become a leading event known for its innovative and quality programs – attracting artists and audiences from Ethiopia as well as from across the world. On January 12th, Bahir Dar is for the first time hosting the Selam Festival event, which will take place at Atse Tewodros Stadium. 

Keep yourself updated as we’ll release the lineup soon…Don’t miss this!


ሰላም ፌስቲቫል ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ሊካሄድ ነው።

ሰላም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ እና አለም ዙርያ ያሉ አርቲስቶችን በማካተት ጥራት እና ፈጠራ ያለው መርሃ ግብር በማዘጋጀት የሚታወቅ ታላቅ ሁነት ነው። ባህር ዳር፣ አፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም ላይ ይህን ታላቅ ክስተት ጥር 4, 2011 ዓ .ም ይጠብቁ። 

የተሳታፊ አርቲስቶችን ዝርዝር በቅርቡ ይፋ ስለምናደርግ ፤ ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት በቅርበት ይከታተሉን…… እንዳያመልጥዎ!

Read More
previous eventnext event