Selam goes Addis with swedish singer Kristin Amparo!
torsdag 28 mars 2019 / / Taggar:Selam in collaboration with the Sweden Embassy will present a special event on Friday March 29 at the Sweden Embassy, Addis Ababa compound. The event will include live music, circus show and networking sessions with a theme of Selam Ethio-Swedish night that features the performance of Kristin Amparo from Sweden and Negarit Band from Ethiopia. Selam Culture forum, a discussion between cultural actors, higher officials, media personnel and other stakeholders will take place prior to the Ethio-Swedis Night. The event is part of the projet Culture Leads the Way, funded by Sida.
ሰላም ከስዊድን ኤምባሲ ጋር በመተባበር እርብ መጋቢት 20 ፥ 2011 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በስዊድን ኤምባሲ አዲስ አበባ ግቢ ውስጥ ልዩ ዝግጅት ያቀርባል:: ዝግጅቱ የሰላም ኢትዮ-ስዊዲሽ ምሽት በሚል መሪ ቃል የቀጥታ ሙዚቃ የሰርከስ ትርዒት እና የባለሙያዎች ግንኙነት መድረክ ያካትታል:: በዚህ ዝግጅት ላይ ክርስቲን አምፓሮ ከስዊድን እና ነጋሪት ባንድ ከኢትዮጵያ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ቀድም ብሎ በቀኑ መርሃ ግብር ሰላም የባህል መድረክ ፤ የባህል ተዋናዮች፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ የሚዲያ ባለሙያዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት መካከል ውይይት ይደረጋል።